Use APKPure App
Get የአማርኛ ቁርዐን old version APK for Android
अंग्रेजी में ट्रैक की दिव्य शब्द, कभी भी, कहीं भी।
አሁን ቅዱሱን ቁርዓን በአማርኛ ማንበብ እና ቅዱሱን መልዕክት ከአላህ ማዳመጥ ይችላሉ ፣ በአንድሮይድ ስማርት ስልክዎ ወይም ታብሌትዎ ላይ በነጻ።
ሁሉም ሙስሊሞች የቁርአን ቅጅ በሁሉም ጊዜ አብሯቸው ሊኖር ይገባል። ቁራኑን በስማርት ስልክዎ ወይም ታብሌትዎ በሥራ ቦታ፣ በትምህርት ቤት ወይም በጉዞ ላይ እያሉ ማንበብ ይችላሉ።
ይህ መተግብሪያ የቁርአን አሳሽ ሲሆን ይፋዊውን የአማርኛ ትርጉም በቅዱስ ቁርአን ውስጥ መፈለግ እና ማንበብ ይችላሉ። ይህም ቅዱስ ቁርአን ሁልጊዜና የትም ቦታ አብሮዎ እንዲሆን ይረዳዎታል። የሚወዷቸውን የቁርአን ጥቅሶች ወይም ሱራዎች እንዲፈልጉ በዚህም ደጋግመው በቀላሉ እንዲያግኟቸው ይረዳዎታል።
በዚህ መተግብሪያ ውስጥ፣ የቅዱስ ቁርአን በሁሉም ይፋዊ የቁርአን የአማርኛ ትርጉም እትሞች ላይ ካለው ጋር ልዩነት የለውም፣ እንዲሁም በባለሙያ የንባብ መርማሪዎች በጥንቃቄ ተመርምሮ ተረጋግጧል። የአማርኛው ትርጉም ይፋዊ ከመሆኑም በላይ ከአረብኛውን እትም በትክክል የሚስማማ ነው።
የ Quran in Amharic መተግበሪያን በስማርት ስልክዎ ላይ ከጫኑ በኋላ፣ ሙሉውን ቁርአን ምንም ዋይ-ፋይ ወይም ሞባይል ዳታ ሳያስፈልግዎ ከመስመር ውጭ ማንበብ ይችላሉ፣
Al Quranን ጥራት ባለው ቅርጸ-ፊደል በይፋዊው የአማርኛ ትርጉም ያስሱ። መተግበሪያው ለስሜት የቀረበ በመሆኑ ኃሳብዎን ሁሉ አላህ በሰጠን ቅዱሳን መልዕክቶች ላይ ብቻ ያተኩራሉ።
ምዕራፎቹ 114 ናቸው::
1) አል-ፋቲሐህ, 2) አል-በቀራህ, 3) ሱረቱ አሊ-ዒምራን, 4) ሱረቱ አል-ኒሳእ, 5) ሱረቱ አል-ማኢዳህ, 6) ሱረቱ አል-አንዓም, 7) ሱረቱ አል-አዕራፍ, 8) ሱረቱ አል-አንፋል, 9) ሱረቱ አል-ተውባህ, 10) ሱረቱ ዩኑስ, 11) ሱረቱ ሁድ, 12) ሱረቱ ዩሱፍ, 13) ሱረቱ አል- ረዕድ, 14) ሱረቱ ኢብራሂም, 15) ሱረቱ አል-ሒጅር, 16) ሱረቱ አል-ነሕል, 17) ሱረቱ አል-ኢስራእ, 18) ሱረቱ አል ከህፍ, 19) ሱርቱ መርየም, 20) ሱረቱ ጣሀ, 21) ሱረቱ አል-አንቢያ, 22) ሱረቱ አል-ሐጅ,23) ሱረቱ አል-ሙእሚኑን, 24) ሱረት አል-ኑር, 25) ሱረቱ አል-ፉርቃን, 26) ሱረቱ አልሹዐራ, 27) ሱረቱ አል-ነምል, 28) አልቀሶስ, 29) ሱረቱ አል-ዐንከቡት, 30) ሱረቱ አል-ሩም, 31) ሱረቱ ሉቅማን, 32) ሱረቱ አል-ሰጅዳህ, 33) ሱረቱ አል- አሕዛብ, 34) ሱረቱ ሰበእ, 35) ሱረቱ አል-ፈጢር, 36) ሱረቱ ያሲን, 37) ሱረቱ አልሷፍፋት, 38) ምዕራፍ ሱረቱ ሷድ,39) አል-ዙመር, 40) ሱረቱ አል-ሙእሚን, 41) ሱረቱ ሐ ሚም አል-ሰጅዳህ, 42) ሱረቱ አል-ሹራ, 43) ሱረቱ አል-ዙኽሩፍ,44) ሱረቱ አል-ዱኻን, 45) ሱረቱ አል-ጃሢያህ, 46) ሱረቱ አል-አሕቃፍ, 47) ሱረቱ ሙሐመድ, 48) ሱረቱ አል ፈትሕ49) ሱረቱ አል-ሁጁራት, 50) ሱረቱ ቃፍ, 51) ሱረቱ አል-ዛሪያት, 52) ሱረቱ አል ጡር, 53) ሱረቱ አል-ነጅም, 54) ሱረት አል-ቀመር, 55) ሱረቱ አል ረሕማን, 56) ሱረቱ አል-ዋቂዓህ, 57) ሱረቱ አል-ሐዲድ, 58) ሱረቱ አል-ሙጀድላህ, 59) ሱረቱ አል-ሐሽር, 60) አል-ሙም ተሒናህ, 61) ሱረቱ አል – ሶፍ, 62) ሱረቱ አል- ጁሙዓህ, 63) ሱረቱ አል-ሙናፊቁን, 64) ሱረቱ አልተጋቡን, 65) ሱረቱ አልጦላቅ, 66) አል- ተሕሪም, 67) ሱረቱ አል-ሙልክ, 68) ሱረቱ አል-ቀለም, 69) ሱረቱ አል ሐቃህ, 70) ሱረቱ አል-መዓሪጅ, 71) ኑሕ, 72) አል-ጂን, 73) አል-ሙዘሚል, 74) አል ሙደሢር, 75) አል-ቂያማህ, 76) አል-ደህር, 77) አል ሙርሰላት, 78) አል-ነበእ, 79) አል-ናዚዓት, 80) ዐበሰ, 81) አል-ተክዊር, 82) አል-ኢንፊጣር, 83) አል-ሙጠፍፊን, 84) አል-ኢንሺቃቅ, 85) አል-ቡሩጅ, 86) አል-ጣሪቅ, 87) ሱረቱ አል-አዕላ, 88) አል-ጋሺያህ, 89) አል-ፈጅር
90) አል በለድ, 91) ሱረቱ አል-ሸምስ, 92) ሱረቱ አል-ለይል, 93) ሱረቱ አል ዱሃ, 94) ሱረቱ አል – ኢሻራሕ, 95) ሱረቱ አል-ቲን, 96) ሱረቱ አል-ዐለቅ, 97) ሱረቱ አል-ቀድር, 98) ሱረቱ አል-በይናህ, 99) ሱረቱ አል-ዘልዘላህ, 100) ሱረቱ አል-ዓዲያት, 101) ሱረቱ አል-ቃሪዓህ, 102) ሱረቱ አልተካሡር, 103) ሱረቱ አል-ዐስር, 104) ሲረቱ አል-ሁመዛህ, 105) ሱረቱ አል-ፊል, 106) ሱረቱ አል-ቁረይሽ, 107) ሱረቱ አል-ማዑን, 108) ሱረቱ አል-ከውሠር, 109) ሱረቱ አል-ካፊሩን, 110) ሱረቱ አል-ነስር, 111) ሱረቱ አል-ለሀብ, 112) ሱረቱ አል-ኢኽላስ, 113) ሱረቱ አል-ፈለቅ, 114) ሱረቱ አል-ናስ
ቅዱስ ቁርአንን በስማርት ስልክዎ ወይም ታብሌትዎ አሁኑኑ ያውርዱና ይፋዊውን የአማርኛ እትም ከየትም ቦታ ያንብቡ።
Last updated on Oct 5, 2017
Minor bug fixes and improvements. Install or update to the newest version to check it out!
द्वारा डाली गई
Sonia Vassena
Android ज़रूरी है
Android 4.0.3+
श्रेणी
रिपोर्ट
የአማርኛ ቁርዐን
2.0 by quran
Oct 5, 2017